የሊባኖስ ፓርላማ ለዓመታት የዘለቀው የፖለቲካ አለመግባባት እና የፕሬዚዳንት ክፍተት ይሞላሉ የተባሉትን የጦር አዛዥ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል። በአሜሪካ እና ሳኡዲ አረብያ ከፍተኛ ድጋፍ እንዳላቸው የሚነገርላቸው የሀገሪቱ ጦር አዛዥ ጀነራል ጆሴፍ አውን ከሁለት ዙር ድምጽ በኋላ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል። ...